ምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶችና ባለስልጣናት የዲፕሎማሲው ነቀርሳዎች። እውነትን መሸሽ ለሐገር ሌላ ነቀርሳ መሆን ነው። ብስለትና እርጋታ ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ አምባሳደሮቿንና...
የግል አስተያየት
ምርጫ ካርድ ከወሰዱት 30 ምናምን ሚሊዮን ዜጎች መካከል፣ ግማሹ ኦሮሚያ ክልል ነው ተብሏል! ከኦሮሚያ ክልል ሕዝብ መካከል...
ጠላቶቻችን ከሚገቡበት ሰፊው በር አንዱ ሃይማኖት ነው፡፡ በኢትዮጵያ በዚህ ዘመን ሁኔታ ሃይማኖተኞችን እንደመግዛት ቀላልና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ምቹ...
የቄሮዎቹ ደጃዝማች ኦቦ ለማ መገርሳ “በአለማቀፍ ተቛማት ውስጥ ተቀጥሮ ለመስራት እድል አግኝቶ ወደ አሜሪካ አቅንቷል” ተብሎ ሽፋን...
የአዉሮፓ ህብረት ትላንት “የኢትዮጵያን ምርጫ አልታዘብም” ብሏል። ዉሳኔዉ ለኢትዮጵያውያን በጣም አስፈላጊ ይመስለኛል! ምዕራባውያን በምርጫ ታዛብነት ካባ አፍሪካን...
በዓለም ታሪክ መንግስት ሆኖም እንደሽብርተኛ ይታይ የነበረ ቡድን ህወሓት ነው፡፡ ሀገር የሚያሸብር፣ ብሔር የሚያጫርስ፣ ጳጳስ የሚመድብ፣ ፓትርያሪክ...
ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና ሸኔን ሽብርተኛ ብሎ መሰየም አካፋን አካፋ የማለት ትክክለኛ ውሳኔ ነው ሲሉ...