ምዚምባ በሚባለው የማላዊ ሰሜናዊ ግዛት በሚገኝ ጥብቅ ደን ውስጥ በተገኘው የጅምላ መቃብር የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አስክሬን መገኘቱን የአገሪቱ...
ዜና
የአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልል ወሰን መካለሉን ተከትሎ ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል የተካለሉ አካባቢዎች ላይ የቤት...
ለፈተና ሄደው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለወለዱ ተፈታኞች በቀጣይ እንደመደበኛ ተማሪ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣቸዋል ተባለ በእርግዝና ላይ ላሉ እና...
ወ/ሮ አቡኔ ወንዴ ታምር ይባላሉ። በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤሊያስ ወረዳ ተወለዱ። ቤተሰቦቻቸውም እርሳቸውን ለማስተማር የሚያስችል አቅም...
በኢትዮጵያ ከአምስት ሰዎች አንዱ የአእምሮ ጤና ችግር እንዳለበት የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መግለፁ የሚታወስ ሲሆን ከ17 ሚሊየን...
በኢትዮጵያ ብሔራዊ የፊደል ቀን ሊከበር እንደሆነ የመርሃ ግብሩ አዘጋጆች ለአዲስ ማለዳ በላኩት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። ‹‹ኢትዮጵያ በዓለም...
አወዛጋቢው የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ልጅ ሌፍተናንት ጄኔራል ሙሆዚ ካይኒሩጋባ ከአገሪቱ የምድር ጦር ኃይል አዛዥነት ሥልጣናቸው ተነሱ። የፕሬዝዳንት ዩዌሪ...
King Charles III is under pressure to return a holy tablet that symbolises the Ark of the...
እሁድ ጧት በኦክላንድ ኮረብታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሦስት ሰዎች በስለት መገደላቸውን ባለሥልጣናቱ አስታወቁ። በአውራ...