January 28, 2023

ዜና

ትናንት ቢያንስ 15 ሰዎች በተገደሉበት ጥቃት ሰዎች ከአውቶብስ ወርደው በቋንቋ ችሎታቸው መለየታቸውን አንድ የዓይን እማኝ ለቢቢሲ ተናገሩ።...