
ጄነራል ባጫ ደበሌ፦
• አያቱ አድዋ ላይ ዘምተዋል
• አባቱ ማይጨው በአርበኝነት ዘምተዋል
• እሱ ራሱ ባጫ ከመዝመትም የኢትዮጵያ ጄነራል ነው
• ወንድሙ ዘምቶ አካሉን እስከ ማጉደል ደርሷል፡፡
• ልጁ የመከላከያ አባል በመሆን ዘምቷል
ጄነራል ባጫ ደበሌ በቅርቡ በትዊተር ላይ በተደረገ ውይይት ይህንን ከዘረዘሩ በኋላ “ይህን ሁሉ ለኢትዮጵያ ክብር፣ ለአንድነቷና ለፍቅሯ የተከፈለ መስዋዕትነት ማንም እንደ ቀልድ እንዲነጥቀን አንፈቅድም!” ሲሉ ተናግረዋል፡፡